Ciné-Club de l'Alliance de Dire Dawa
- directeuraefdireda
- il y a 19 heures
- 1 min de lecture

Dear cinema lovers,
Starting 18 September 2026, the Ciné-Club resumes in a renewed format, now exclusively for Alliance members.
Entry requires presentation of a valid membership card.
Not yet a member? Visit the Alliance secretariat to join.
Annual membership fee: 1,000 ETB (option to pay in 2 or 3 times)
ውድ የፊልም ወዳጆቻችን
ከመስከረም 8, 2019 ጀምሮ የሲኒማ ክለባችን በአዲስ መልክ ስራ ይጀምራል።
ከዚህ ጊዜ ጀምሮዝግጅቶቹ ለአሊያንስ አባሎች ብቻ ክፍት ይሆናሉ። ለመግባትም ወቅታዊ የአባልነት ካርድ ማቅረብ ያስፈልጋል። አሁን አባልካልሆኑ ወደ አሊያንስ ቢሮ ሄደው አባል ይሁኑ።
ዓመታዊ የአባልነት ክፍያ 1000 ብር (የአከፋፈል ሁኔታ በ2 ወይም በ3 ጊዜ) እና 1 የማታወቂያ ፎቶ ያስፈልጋል




Commentaires