top of page


Cérémonie de remise de dons par l'association France-Ethiopie à Dire Dawa
ማክሰኞ ሰኔ 2 ቀን 2018 ዓ.ም በድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና PICDO (Progress Integrated Community Development Organization) እድገት የተቀናጀ ማኅበረሰብ ልማት ድርጅት እና « France-Ethiopie Corne de l’Afrique » በፈረንሳይ-ኢትዮጵያ የአፍሪካ ቀንድ ማህበር ጋር በመተባበር የተገኙ ድጋፎችን ለድሬዳዋ አስተዳደር ለማበርከት የተዘጋጀ የርክክብ ስነ-ስርዓት። ስነ-ስርዓቱም የተመራው በክቡር የድሬዳዋ ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር ሲሆን በርካታ የከተማዋ ባለስልጣናት እና የምክር ቤቱ አባላት ተገኝተዋል። ከፍተኛ መጠን ያለው የሕክምና መሣሪያ፣ የአደጋ ጊዜ ምላሽ መሣሪያዎች (አምቡላንስን ጨምሮ)፣ የእሳት አደጋ መከላከያ መሣሪያዎች፣ የግል መከላከያ መሣሪያዎች እንዲሁም የትምህርትና የሕፃናት እንክብካቤ መሣሪ
directeuraefdireda
12 juin2 min de lecture
bottom of page
